Hiba tube
Hiba tube
  • 733
  • 7 258 528
የሸሂዱ እናት በደስታ አለቀሱ ! ውሃ ለሁሉም seifu in ebs// minber tv/ yene menged// donkey tube// fere and dagi
በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ለሸሂድ ወንድሞች የተቆፈረው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተመርቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ።
በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳን በመቃወም በአንዋር መስጅድ በተካሄደ ተቃውሞ ህወታቸውን ላጡ ስድስት ሸሂድ ወንድሞች ስም የሰደቀተል ጃሪያ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮ ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሂባ ፋውንዴሽን አሰታውቋል።
ሶስቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ በሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት አሰተባባሪነት ከኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ስሎ ቀበሌ እና ለምለም 1ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ ማድረግ እንደተቻለ የሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሙባረክ አደም ተናግረዋል ።
በሰደቀተል ጃሪያ በስማቸው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ የተቆፈረላቸው በሸሂድ ሲራጅ ማህሙድ፣ በሸሂድ አቡበከር ኤሊያስ፣ በሸሂድ ኢብራሂም ደምበል፣ በሸሂድ ዙበይር ሙደሲር፣ በሸሂድ ጀሚል ሪድዋን እና በሸሂድ አንዋር ሱሩር ስም እንደሆነ ወጣት ሙባረክ ገልፀዋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር ቁ 2 አባላት የሸሂድ ወንድሞቻችን ቤተሰቦች የአልቾ ውሪሮ ወረዳ የተለያዩ የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከናውኗል።
በምረቃው ስነ ስርአት ላይ ንግግር ያደረጉ የሸሂድ ቤተሰቦች የውሃ ጉድጓዱ በሸሂዶች ስም መቆፈር እጅግ በጣም እንዳስደሳታቸው ገልፀው፤ ሸሂዶቹ የተረሱ መስሎን ነበር የሚያስታውሳቸው አካል ማግኘታችን በእጅጉ አስደስቶናል ሲሉ ገልፀዋል።
ለፕሮጀክቱ መሳካት የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉትን የኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር አባላት እና የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች የሸሂድ ቤተሰቦች ምስጋና አቅርበዋል ።
ሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት በሰደቀተል ጃሪያ ለቤተሰባቸው የንፁህ የመጠጥ ውሃ ማስቆፈር ለሚፈልጉ ድርጅቱ ማንኛውንም በጎ ሰራ ለማስተባበር ሀላፊነት ወስዶ ለማስራትና በተፈለገው ሰዐት ለማስረከብ ሙሉ ዝግጁ መሆኑነን ወጣት ሙባረክ ተናግረዋል
በሀገራችን ኢትዮጵያ በገጠሩ ለሚኖሩ የውሀ ችግር ላለባቸው ወገኖች ከተለያዩ ድርጅቶችና አኽለል ኸይሮች ጋር በመተባበር ከ68 በላይ ንፁህ የውሀ ጉድጓድ ማስቆፈሩንና በሺዎች ለሚቆጠሩ አባወራዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ስራዎች ስርቶ ማሰረከብ መቻሉን አሳውቀዋል።
በሂባ ፋውንዴሽን የሚሰሩ በጎ ስራዎች በተለይም በገጠሪቱ የሀገሪቱ ክፍል ለሚገኙ እና የአክፍሮት ኃይላት አደጋ የተጋረጠባቸውን የማህበረሰባችን ክፍል ለመታደግ በሚሰሩ የመስጂድ ፣የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ እና የቁርዓን ስርጭት በተጨማሪም በገጠር ለሚገኙ አኡስታዞችና ኢማሞች ደሞዝ ለመክፈል በምናደርገው ጥረት ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።. Hiba Foundation Islamic Organization
1000597724563 Commercial bank
7943867089911 Dashen bank
1000050540001 Hijra bank
0035690010301 Zamzam bank
8800000766882 Amhara bank
1000094919642 CBO
168180888 Abysinia bank
ስልክ 0937060707
0921125054
telegram : t.me/hibafoundation
whatsapp: chat.whatsapp.com/KrdTVxwTvz294V3NJtfdBV
facebook : hibafoundationislamicorg
email : hibafoundation2024@gmail.com
ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት MK ህንፃ 1ኛ ፎቅ
Переглядів: 1 911

Відео

አልሀምዱሊላህ. ሸሂዶቹ የተረሱ መስሎን ነበር! seifu on ebs / minber tv// ethiopia
Переглядів 1,6 тис.14 днів тому
በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ለሸሂድ ወንድሞች የተቆፈረው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተመርቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ። በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳን በመቃወም በአንዋር መስጅድ በተካሄደ ተቃውሞ ህወታቸውን ላጡ ስድስት ሸሂድ ወንድሞች ስም የሰደቀተል ጃሪያ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮ ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሂባ ፋውንዴሽን አሰታውቋል። ሶስቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ በሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት አሰተባባሪነት ከኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ስሎ ቀበሌ እና ለምለም 1ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ ማድረግ እ...
"አላህ መልስ ሰጥቶኛል"በሸገር መስጂድ ፈረሳ ሸሂዶች ጉዳይ… || seifu on ebs minber tv yene menged donkeytubeeshetu melese
Переглядів 9 тис.28 днів тому
በስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ ለሸሂድ ወንድሞች የተቆፈረው ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተመርቆ አገልገሎት መስጠት ጀመረ። በሸገር ሲቲ የመስጅድ ፈረሳን በመቃወም በአንዋር መስጅድ በተካሄደ ተቃውሞ ህወታቸውን ላጡ ስድስት ሸሂድ ወንድሞች ስም የሰደቀተል ጃሪያ ሶስት የንፁህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ተቆፍሮ ለአካባቢው ማህበረሰብ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሂባ ፋውንዴሽን አሰታውቋል። ሶስቱ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ጉድጓድ በሂባ ፋውንዴሽን እስላማዊ ድርጅት አሰተባባሪነት ከኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአልቾ ውሪሮ ወረዳ ስሎ ቀበሌ እና ለምለም 1ቀበሌዎች ለሚገኙ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውሃ እንዲያገኙ ማድረግ እ...
#ETHIOPIA ስድባቹ ደርሶኛል አመሰግናለሁ🙏🙏||ለምን ራሷን አጠፋች? || seifu on ebs|| minber tv || የኔ መንገድ|| yuti nas ||
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
ተከታታይነት ያለው ቪድዮ እንዲደርሳችሁ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ
ዳዕዋችን አፈር በላ! እወነታው ይሄ ነው… ||hibatube || ebs|| ethiopia|| seifu on ebs || minber tv|| የኔ መንገድ
Переглядів 68 тис.Місяць тому
ዳዕዋችን አፈር በላ! እወነታው ይሄ ነው… ||hibatube || ebs|| ethiopia|| seifu on ebs || minber tv|| የኔ መንገድ
ለጓደኛ የተከፈለ ውለታ// hiba tube// minber tv// የኔ መንገድ
Переглядів 3543 місяці тому
ለጓደኛ የተከፈለ ውለታ// hiba tube// minber tv// የኔ መንገድ
የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ቁጥር 1// አኢትዮ ሙስሊም // ሂባ ፋውንዴሽን
Переглядів 1,2 тис.5 місяців тому
የረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ቁጥር 1// አኢትዮ ሙስሊም // ሂባ ፋውንዴሽን
ለእናቶች የስራ እድል ፈጠራ በኢትዮ ሙስሊም ጅምዓ//hiba tube//ebs//minber//መንገድ// ወደ እስልምና
Переглядів 8365 місяців тому
ለእናቶች የስራ እድል ፈጠራ በኢትዮ ሙስሊም ጅምዓ//hiba tube//ebs//minber//መንገድ// ወደ እስልምና
ተደሰቱ....
Переглядів 3956 місяців тому
ተደሰቱ....
በደስታ አለቀሱ
Переглядів 5526 місяців тому
በደስታ አለቀሱ
እስልምናን ተቀበሉ
Переглядів 7126 місяців тому
እስልምናን ተቀበሉ
ዱዓ አፈስን
Переглядів 2416 місяців тому
ዱዓ አፈስን
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሉ ማየት ያለበት ቪዲዮ// hiba tube//hiba foundation// abeki dada// ebs// minber
Переглядів 6197 місяців тому
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሁሉ ማየት ያለበት ቪዲዮ// hiba tube//hiba foundation// abeki dada// ebs// minber
ቁርዓን ለመስጂዱ ከውሃ ጉድጓድ ጋር በስጦታ ተበረከተ|| ሂባ ቲዩብ|| ኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር ጂዳ|| Hiba tube
Переглядів 1 тис.Рік тому
ቁርዓን ለመስጂዱ ከውሃ ጉድጓድ ጋር በስጦታ ተበረከተ|| ሂባ ቲዩብ|| ኢትዮ ሙስሊም መረዳጃ ማህበር ጂዳ|| Hiba tube
ውሃ ለሁሉም || 48ተኛ ውሃችንን አስመረቅን|| የኔ መንገድ|| ሚንበር ቲቪ|| ሂባ ቲዩብ|| Hiba tube|| abeki dada
Переглядів 786Рік тому
ውሃ ለሁሉም || 48ተኛ ውሃችንን አስመረቅን|| የኔ መንገድ|| ሚንበር ቲቪ|| ሂባ ቲዩብ|| Hiba tube|| abeki dada
ሰው ሲደሰት ማየት የሚፈልግ ይህንን ቪድዮ ይመልከት|| ወደ እስልምና || ሚንበር ቲቪ || የኔ መንገድ|| ሂባ ቲዩብ Hiba tube ||
Переглядів 3,1 тис.Рік тому
ሰው ሲደሰት ማየት የሚፈልግ ይህንን ቪድዮ ይመልከት|| ወደ እስልምና || ሚንበር ቲቪ || የኔ መንገድ|| ሂባ ቲዩብ Hiba tube ||
ቤት መግዛት ይፈልጋሉ? በቀላል የአከፋፈል ዘዴ የቤት ባለቤት ይሁኑ|| ሂባ ቲዩብ Ethiopia #alibaba #norway #gucci
Переглядів 1,9 тис.Рік тому
ቤት መግዛት ይፈልጋሉ? በቀላል የአከፋፈል ዘዴ የቤት ባለቤት ይሁኑ|| ሂባ ቲዩብ Ethiopia #alibaba #norway #gucci
20 March 2023
Переглядів 453Рік тому
20 March 2023
ማር ሸለሙን… ስራችንን ቀጥለናል………
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
ማር ሸለሙን… ስራችንን ቀጥለናል………
የዉሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋሉ?|ቤተሰቦን ሰርፕራይዝ ያድርጉ||ረመዳን ሙባረክ ሂባ ቲዮብ hiba tube ismaeil seifu on ebs
Переглядів 2,1 тис.Рік тому
የዉሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋሉ?|ቤተሰቦን ሰርፕራይዝ ያድርጉ||ረመዳን ሙባረክ ሂባ ቲዮብ hiba tube ismaeil seifu on ebs
አልሀምዱሊላህ||ከአቡኪ ጋር ውሃ አስመረቅን/ sofia juhar || ismaeil tekel ||hiba tube || seifu on ebs || donkey tube
Переглядів 4,1 тис.Рік тому
አልሀምዱሊላህ||ከአቡኪ ጋር ውሃ አስመረቅን/ sofia juhar || ismaeil tekel ||hiba tube || seifu on ebs || donkey tube
ከዚህ በላይ ምን ስኬት አለ?
Переглядів 2,2 тис.Рік тому
ከዚህ በላይ ምን ስኬት አለ?
የህዝብ ደስታ ክፍል 2// hiba tube // ወደ እስልምና // አብኪ እና ዳዳ// የኔ መንገድ
Переглядів 2 тис.Рік тому
የህዝብ ደስታ ክፍል 2// hiba tube // ወደ እስልምና // አብኪ እና ዳዳ// የኔ መንገድ
የየቲምች አባት ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሼይኽ ሙስጠፋ በሚንበር ቲቪ ጋዜጠኞች ሰርግ ላይ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት Sofi Juhar/ismail Tekle
Переглядів 12 тис.Рік тому
የየቲምች አባት ኡስታዝ አብዱልፈታህ ሼይኽ ሙስጠፋ በሚንበር ቲቪ ጋዜጠኞች ሰርግ ላይ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት Sofi Juhar/ismail Tekle
ባለ ጣፋጭ አንደበቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በሚንበር ቲቪ ጋዜጠኞች ሰርግ ላይ በባቡል ኸይር Ustaz Yassin Nuru / Sofia / ኢስማኤል ተክሌ
Переглядів 39 тис.Рік тому
ባለ ጣፋጭ አንደበቱ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ በሚንበር ቲቪ ጋዜጠኞች ሰርግ ላይ በባቡል ኸይር Ustaz Yassin Nuru / Sofia / ኢስማኤል ተክሌ
ለዚህ ኸይር ስራ መወፈቅ መታደል ነው
Переглядів 2 тис.Рік тому
ለዚህ ኸይር ስራ መወፈቅ መታደል ነው
በደስታ አለቀሱ
Переглядів 2,3 тис.Рік тому
በደስታ አለቀሱ
በጉራጌ ዞን ለተማሪዎች ደብተር ልገሳ || እስከመጨረሻው ይመልከቱት|| ሂባ ቲዩብ
Переглядів 1,2 тис.Рік тому
በጉራጌ ዞን ለተማሪዎች ደብተር ልገሳ || እስከመጨረሻው ይመልከቱት|| ሂባ ቲዩብ
የውሀ ጉድጓድ ምረቃ ልዩ ፕሮግራም|| በጉራጌ ዞን ቀቡል|| ሂባ ቲዩብ
Переглядів 3 тис.Рік тому
የውሀ ጉድጓድ ምረቃ ልዩ ፕሮግራም|| በጉራጌ ዞን ቀቡል|| ሂባ ቲዩብ
እንኳን ደስ ያለን ሽልማታችን መጣ||በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ #minbertv #jeilutv #somitube #silverplaybutton 100k
Переглядів 2,1 тис.Рік тому
እንኳን ደስ ያለን ሽልማታችን መጣ||በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ #minbertv #jeilutv #somitube #silverplaybutton 100k

КОМЕНТАРІ

  • @SaadRak-k4y
    @SaadRak-k4y 21 годину тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Madena-e8e
    @Madena-e8e 3 дні тому

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ሰያ እንኳን ደሥ አለህ ወድሜ ደህናነህ እህትህነኝ ከወሎ

  • @user-ks3cg8ci5b
    @user-ks3cg8ci5b 4 дні тому

    ማሻአላህእናቴአናአሺ🎉🎉🎉🎉

  • @user-hx2xw9do8w
    @user-hx2xw9do8w 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Nbiat
    @Nbiat 5 днів тому

    Masha allha allha edmehin yasrazimln inshaa allha

  • @teyibapellereau477
    @teyibapellereau477 5 днів тому

    Walkum selam wrahmtulahi wberkatu

  • @Fozeyaebrahim-m3m
    @Fozeyaebrahim-m3m 6 днів тому

    Aselamu aleyikum werahmetulahi weberekatuhu mubarek pls adereseleng ene leredawe ena aberew mesrat efelgalew 26:13

  • @Fozeyaebrahim-m3m
    @Fozeyaebrahim-m3m 6 днів тому

    Aselamu aleyikum werahmetulahi weberekatuhu mubarek pls adreseleng aberew lesera efelegalew bezi guday lay enem bezu alama laenv

  • @user-yu2hx4wd8e
    @user-yu2hx4wd8e 7 днів тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MehbubaBelay
    @MehbubaBelay 7 днів тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 7 днів тому

    እኔ እሚገርመኝ አንድ ሰው ሲሳሳት ተሳሥቷል ብለው ተከታዮቹ እማይቀበሉት ለምድነው ? ሞቸም ፗ ለቲካ አደለም አረ ጎበዝ እንቃ

  • @sirajdesalegn274
    @sirajdesalegn274 7 днів тому

    ጭራሽ ላባክ ብለህ ትዛጥን አለህ አተሌባ አፈር ብላ ማሀይም

  • @madinaaman7455
    @madinaaman7455 8 днів тому

    ማሻአለህ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @RahmaRah-rp5bc
    @RahmaRah-rp5bc 9 днів тому

    89

  • @user-bf1yp3io6s
    @user-bf1yp3io6s 10 днів тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @user-yc7li7vh2p
    @user-yc7li7vh2p 10 днів тому

    እድሜከጤናይሰጥልንኡሰታዛቺን

  • @user-bf1yp3io6s
    @user-bf1yp3io6s 10 днів тому

    ማሻአላህ

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 12 днів тому

    አላህ ይቃባላቹ ማሻ አላህ ጃዛክ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShadaHasan-ci2zc
    @ShadaHasan-ci2zc 12 днів тому

    በርታ አላህ ይብቅህ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 12 днів тому

    ሙባረክ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሥኪ መልሥልን ኤኔ ማሥቆፈር እፈልጋለዉ አቅም ካለኝ እሥከሥት ይፈጃል አድ አሻራኳን ጥየ ብሄድ ያረቢቢቢቢ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 12 днів тому

    ባይገባኝም አሚንንንንን ያረብብብብብ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 12 днів тому

    ማሻአሏህ አሏኋአክበር

  • @halimahalima4430
    @halimahalima4430 13 днів тому

    ማሻአሏህ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 13 днів тому

    ማሻአልልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 13 днів тому

    ,ወለኩም❤❤❤ሰላምወራህመቱላህ 😢😢ወበረኳቱ❤❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 13 днів тому

    ማሻአሏህአሏሁአክበር 🎉🎉🎉🎉

  • @cgf8399
    @cgf8399 13 днів тому

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ መችሞተዉነዉ በምንምክኒያትነዉየሞቱትስ አይአዱኒያ አሏህመጨረሻችንንያሳምረልን

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 13 днів тому

    ሙባረክ አላህን ፍራ 100%ሸሂድ ብለህ ደምደመህ አታውራ በሞቱሠዓት ትልልቅ ኦለሞችን ጠይቀን ሸሂድ ናቸው ብለን መደምደም እደማንችል ነግረውናል። ግን አላህ ሸሂድነትን እድወፍቃቸው ዱዓ ማድረግ እንጂ እርግጠኛ ሁነህ ሸሂዶች ብለህ አታውራ ሸሂድ መሆናቸውን አዋቂው አላህ ብቻነው። ብዙግዜ ስሰማህ ሸሂድ ናቸው ብለህ በእርግጠኝነት ትመሠክራለህ !አጂብ ብቻአላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ እነሱንም አላህ የሸሂድነትን ማአረግ ያጎናፅፈቸው።

  • @lubabareshid5544
    @lubabareshid5544 14 днів тому

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ስራአ ነው አላህ ሸሂድነታቹኡ ይቀበላቸው ያረቢኢ

  • @fhgfy8219
    @fhgfy8219 14 днів тому

    ማሻአላህ ተባርካአላህ

  • @kenzmobile740
    @kenzmobile740 14 днів тому

    ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

  • @kustr5728
    @kustr5728 14 днів тому

    አሚንንንንንንን አሚንንንንንንንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንንን አሚንንንንንንንንን አሚንንንንንን

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 14 днів тому

    ሱፐነለአ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 14 днів тому

    ማሻ አላህ አላህ ይራህማቸው

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 14 днів тому

    አለሁአክበር

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 14 днів тому

    ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ ሸሂድ ወንድሞቻችንን አሏህ ይዘንላቸው ጀነትን ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻቸውንም አሏህ ይሶብራቸው

  • @kustr5728
    @kustr5728 14 днів тому

    ሱብሀን አላ አላህ ለኛም ካቲማችንን ያሳምርልን

  • @kustr5728
    @kustr5728 14 днів тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-hu9kw3eo1p
    @user-hu9kw3eo1p 14 днів тому

    አላህ፣ይቀበላቸው፣ያረብ፣የጀነትሙሽራያድርጋቸው

  • @Tube-to6uc
    @Tube-to6uc 14 днів тому

    አንድ የውሀ ጉድጓድ ለማስቆፈር ስንት ብር ያስፈልጋል ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸው

    • @fatiyasamadfatiya22
      @fatiyasamadfatiya22 13 днів тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 12 днів тому

      ለዱአሽ አሚንንንን የኔም ጥያቄ ነዉ እሥኪ መልሡልን የምታዉቁ እኛም አጅር ተካፋይ እንሁን ሌላ ቦታም ቢሆን በግሌ ከቻልኩ እዳሠራ

    • @HibatubeChannel
      @HibatubeChannel 12 днів тому

      0921125054

  • @FatumaAhmed-xo5dc
    @FatumaAhmed-xo5dc 14 днів тому

    መሸአላህ አላእያስደስታችሁ

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 14 днів тому

    Amiiin amiiiin ya rabb

  • @bontugutama7828
    @bontugutama7828 14 днів тому

    Sallallahu aleyhii wosalam

  • @Jameela-h1d
    @Jameela-h1d 14 днів тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @Jameela-h1d
    @Jameela-h1d 14 днів тому

    አሚንንንንንን ማሻአላህ

  • @user-xl8pb9bc8u
    @user-xl8pb9bc8u 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @smsdnmohmad8063
    @smsdnmohmad8063 15 днів тому

    ማሻኣላ ታበረከላ አቦሂበ ጀዘከለ ከይረ

  • @ttww9470
    @ttww9470 15 днів тому

    😢😢 ።እኔ ግን አልገባኝም ሸሄድ ብሎ ማውራት አይቻልም ብለዋል ፈቶዋ ሠምቻለሁ ከሸሄዶቹ ጋረ ያረጋቸው ብሎ ዱአ ማረግነው እጅ

  • @Fuadkasim-c1x
    @Fuadkasim-c1x 15 днів тому

    Echi wushanat gedel tgba enate erasu sawu argachuwat nw ende sla esuwa mawerat